Physiotherapy

IMG_0812ኢትዮ-ጀርመን ፊዝዬተራፒ እሰፒሻል ክሊኒክ በ ኢትዬጲያ ጤና ጥበቃ ሚኒሰተር ታዋቂነት ያለው ህጋዊ ክሊኒክ ሲሆን ባለሙያዎቹ ደግሞ በአገር ውስጥና በዉጭ አገር ቡዙ የሰራ ልምድ ያካበቱ ናቸዉ።የምናክማቸዉ የበሸታ አይነቶች በከፊል የሚከተሉ ናቸዉ።  የአንገት፣የትክሻ፣የወገብ፣የዳሌ፣የጉልበት፣የእጅና የእግር ጉዳቶች፣ የስፓርትና የሥራ ጉዳቶች፣የሰዉነት ዕብጠትና የብርድ በሽታዎች፣ሸንት የመቇጠር ችግር (InContinent) የደም ግፊት  (hypertension) የስኳር በሸታ (diabetes) ሲሆኑ እነደዚሁም በነርቨ ህመም ለተጎዱ ህሙማን ማለትም ስትሮከ ፣ማለቲፕል ስክሎሮዚሰ(MS)፣ፓርኪንሶን ወዘተ…) ሰፔሻል የኖይሮ ፊዚዬቴራፒ ህክምና እንሰጣለን።

የኢትዮ-ጀርመን  እሰፕሻል  ፊዝዬተራፒ  ክሊኒክ  የሚሰጣቸዉ የህክምና  አገልግሎቶቸ  በከፊል  የሚከተሉት  ናቸዉ።

  •  ማንዋል ቴራፒ
  •  ስፖርት ፊዝዬ ቴራፒ
  • ኦስትዬፖቲ
  • ካይሮ ፕራክቲስ
  • ርፉለክስ ዞን ማሳጅ
  • ኖይሮሎጂ (የነርቨ በሸታ)
  • የእግር ቴራፒ  ( ፖዶሎጂ)
  • ኤሌኽትሮ ቴራፒ
  • ማሰጅ ( ማሸት)
  • ሰለ ጤናማ አመጋገብና አኗኗር ምክር እንሰጣለን
  • የቀዝቓዛና የሙቀት ቴራፒ
  • ሪሀቢሊተሸን ቴራፒ
  • የአካል ዕብጠት ሕክምና(ልምፋቲክ ድረናጅ ቴራፒ)
  • ሙያዊ ምክር ለበሽተኛችና ለቤተሰቦቻቸዉ
  • የተለያዩ የብርድ በሸታዋች ቴራፒ

2IMG_0853